@digafmicrocrditprovidersc
እኛ ድጋፍ ነን! ለእያንዳንዱ ግለሰብ የሚቀርበውን የፋይናንስ አገልግሎት ለማዘመን የቆረጥን የማይክሮፋይናንስ ተቋም ነን፡፡ ከፋይናንስ አገልግሎቱ የራቁ አካላትን ቴክኖሎጂን በመጠቀም መፍትሄዎችን በማቅረባችን በራሳችን እንኮራለን፡፡ ✅በደሞዝ - የግል ብድር አገልግሎት ያለ ምንም ማስያዣ ፈጣን እና አስተማማኝ በሆነ አሰራር ደመወዝዎን ቀድመው በመውሰድ የሚያስፈልግዎትን ወጪ መሸፈን ይችላሉ!
Каналы кричат, группы шепчут — мы всё слышим! 👂 Собираем самые громкие (и тихие) уголки Телеграма, пока мир спит. tg-all.com — ваш усилитель слуха для цифрового шума. Тише, идёт запись! 🎤😉